ወደዚህ ገጽ እንኳን ደህና መጡ!
-
ክርስትናና እስልምና
ቁርአንን በተመለከተ የሚደረግ ማንኛውም ጥናት ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ንፅፅርን መጨመር አለበት ምክንያቱም ሙስሊሞች የሚያምኑት እስልምና የተገነባው በአይሁድና በክርስትያኖች ቅዱሳን መጻሕፍት ላይ ነው በማለት ነውና፡፡...
-
የመጽሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስና የቁርአኑ ‹ኢሳ›
ይህ የሚወደድና በጣምም አስፈላጊ ርዕስ ጉዳይ ነው፡፡ ሙስሊሞች ስለ ‹ኢሳ› ለማውራትና ለመነጋገር በጣም ደስተኞች ናቸው፡፡ እኛም ክርስቲያኖች በተለይ ወንጌላውያን ደግሞ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መነጋገርን እንወዳለን፡፡ እኛ ክርስቲያኖች ኢየሱስ ጌታ ነው ብለን...
-
መሐመድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ?
ለመጽሐፍ ቅዱሳዊ ትንቢት ሙስሊሞች ለሚያቀርቡት ጥያቄ ትንተና
ብዙ ሙስሊሞች እንደሚሉት ከሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መሐመድ በሚናገሩ ትንቢቶች የተሞላ ነው፡፡ የክርስትያን ዓቃቤ እምነታዊዎች ግን እነዚህን ነገሮች በመቃወም ብዙ ጊዜዎችን አሳልፈዋል፡፡ ...
-
መሐመድ እውነተኛ የእግዚአብሔር ነቢይ ነውን?
የሚከተለው ጽሑፍ ሙስሊሞች መሐመድ የእግዚአብሔር ነቢይ ነው በማለት የሚያምኑት እምነት ትክክል አለመሆኑን የሚያሳዩ ስድስት ሐሳቦችን ይዟል፡፡ እኛ ይህንን የሚያነቡ ሙስሊሞች ሁሉንም የምንጠይቀው እነዚህን ሐሳቦች በጥንቃቄና ልባዊ በሆነ ፀሎት እንዲያነቧቸው ነው እናም ለእራሳቸው እነዚህ እውነት መሆን አለመሆናቸውን እንዲመለከቱና እንዲያስተወሉ...
ለእስልምና መልስ አማርኛ ዋናው ገጽ

